ድርጅታችን ዴቨሎፕመንት ስሩ አዳስት ሴንድ ነን ፎርማስ ኢዱኬሽን (ዳንፌ) መንግሥታዊ ያልሆነ ስትርፍ ያልተቋቋመ የሀገር ዉስጥ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.ስ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለሙን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል።
ዴቨሎፕመንት ስሩ አዳስት ሴንድ ነን ፎርማስ ኢዱኬሽን (ዳንፌ)
የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ዴቨሎፕመንት ስሩ አዳስት ሴንድ ነን ፎርማስ ኢዱኬሽን (ዳንፌ) መንግሥታዊ ያልሆነ ስትርፍ ያልተቋቋመ የሀገር ዉስጥ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣዉ የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ በመዝገብ ቁጥር 0045 በመመዝገብ በመላዉ ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ሥራ ሳይ እንዲንቀሳቀስ የተፈቀደስት ድርጅት ነው። ድርጅቱ እ.ኤ.ስ ከ January 1, 2025 እስከ December 31, 2027 ድረስ ያለሙን አጠቃላይ የድርጅቱን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ስለሚፈልግ የሚከተስትን መስፈርቶች የሚያሟሱ በቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
• ሥራውን ስመስራት የሚያስችል የሙያ ማረጋገጫ ከፌደራል ዋናው ኦዲተር መ/ቤት የተሰጣቸው።
• በኦዲት ስራ ስመስራት የሚያስችል ከሚመሰከተው የመንግስት አካል ፈቃድ የተሰጣቸው
• የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
• የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
• ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
• በሲቪስ ማኀበረሰብ ድርጅቶች ልጀንሲ የሚታወቅ ና የሂሳብ ምርመራ ልምድ ያለው
ከላይ የተዘረዘሩትን ሌሎች ሥራው የሚጠይቀውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ፡-
• የሂሳብ ምርመራ የሚያደርጉበት ዋጋ
• ሥራውን ሰማጠናቀቅ የሚወስደባቸው ግዜ
• የድርጅታችሁን ፕሮፋይል እና የሂሳብ ባስሙያው CV በማያያዝ የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በሚከተሉት አድራሻ በማቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
• ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሱ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
• አድራሻ፡- አ/አ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ 1 ሳባ ህንጻ 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ስልክ:- 0967416119/ 0983400730
