Tender Detail

Tender Details


የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial material /፣ ሎካል ማቴሪያል /Local material/፣ ብሎኬት በአለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል

በሎት-1 የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial material /፣

በሎት 2 ሎካል ማቴሪያል /Local

በሎት-3 ብሎኬት በኣለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ስለሚፈልግ

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ለምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

*         ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ መለያ ቁጥር /Tin No/፣ የዘመኑ የታደሰ የመቅረባይነት ሰርተፊኬት/በኦን ላየን በፌዴራል በአቅረባይነት ዝርዝር የተመዘገበበት ማስረጃ፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬትና ጊዜው ያላላፈው የቫት ዲክላሬሽን ቅጂ ከዋናው ዶክመንት ማቅረብ የሚችል።

*         ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ይህ ምልክታ ጨረታ ከወጣበት ቀን 1 ሚያዝያ 2018 ዓ.ም እስከ ቀን 30 ሚያዝያ 2018 ዓ/ም 11:30 ሰዓት የማይመለስ ብር 400.00 /ኣራት መቶ እየከፈላችሁ ከዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በግዥ ቢሮ ቁጥር 7 ሰነድ መውሰድ ትችላላችሁ።

*         ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ ሰዓት በፊት ለሎት- 1 ለኢንዳስትርያል ማቴሪያል/industrial material/ በኢትዮዽያ ገንዘብ 50000.00 /ኣምሳ ሺ ብር/፣ ለሎት 2 ለሎካል ማተርያል/ Local material/ በኢትዮዽያ ገንዘብ 40000.00 /ኣርባ ሺ ብር/፣ ለሎት3 ለብሎኬት 20000 /ሃያ ሺ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ክረዲት ሌተር፣ በሲፒኦ ወይ በጥሬ ገንዘብ የጨረታ ማስከበርያ ማስያዝ ኣለባቸው።

*         የጨረታ ሳጥን በከተማ ዓዲግራት ዕቅድና ፋይናንስ የሚገኝ ሲሆን ይህ ምልክታ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተጫራቾች ክፍት ይሆናል።

*         ጨረታው ግንበት 3/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ተጫራቾች ወይ ደሞ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል።

*         የሚሞላው ዋጋ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ስርዝ ድልዝ ካጋጠመ የባለቤቱ ፊርማ መደረግ አለበት

*         የጨረታ ኣሸናፊ የሚሆነው በየሎቱ በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ የሞላ ተጫራች ይሆናል

*         የሚሞላው ዋጋ ከነቫቱ መሆኑና ኣለመሆኑ ሊገለፅ ይገባል፤ካልተገለፀ ደሞ የተሞላው ዋጋ ግዥ ፈፃሚ ኣካል ከነቫቱ መሆኑን ታሳቢ ያደርጋል።

*         በእያንዳንዱ የመጫረቻ ሰነድ ማህተምና ፊርማ የባለቤቱ መደረግ ይገባቸዋል።

*         መስሪያ ቤታችን ይህ ጨረታ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት በኣካል ወደ ቢሯችን በመምጣት ወይም ደሞ በሞባይል ቁጥር፡- 0914123546 ወይም 0941336816 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት

Save Tender