የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አንድነት ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ባለ አስር ፓትራ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ አክሰሰሪዎቹ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አንድነት ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አንድነት ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ባለ አስር ፓትራ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ አክሰሰሪዎቹ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ አመልካቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
- በዘርፉ የተደራጁና ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
- የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የዘመኑ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የሚወዳደሩበትን የማሽን ሞዴል እና ከእሱ ጋር የሚካተቱትን ሙሉ አክሰሰሪዎች ተዛማጅ ዕቃዎች መለዋወጫዎች ዝርዝር መግለጫ ከነፎቶግራፉ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
- የገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት ሰነድ ማቅረብ የሚችል።
- ለማሽኑ እና ለአክሰሰሪዎቹ ቢያንስ የአንድ ዓመት የዋስትና ጊዜ እና ከሽያጭ በኋላ የጥገና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ።
- የጨረታው ዝርዝር ሁኔታዎች ፣የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ፣ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አንድነት ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።
- ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 በባንክ በተረጋገጠ CPO በባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ጥቅምት 26/ 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- አድራሻ፡ አ/አ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 [የአድራሻው ቀሪ ክፍል በፎቶው በግልጽ አይነበብም]
- የጨረታ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር፡ +251 111 26 03 34 / +251943464347
የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አንድነት ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር
✨ messages.ai_summary
Addis Ababa's Arada Sub-city Woreda 06 Andinet Consumers Cooperative seeks to buy a ten-tray bread baking machine with all accessories via open tender. Bidders must hold a valid business license, TIN, VAT registration and current tax clearance, submit a model/accessories list with photos, and offer at least one year warranty plus after-sales service.
