Tender Detail

Tender Details

  • Company ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖስቲክስ
  • Address , Phone: +251115583987
  • Website
  • Deadline06 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-06 00:00:00
  • Categories Audit Service

ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን የሂሳብ ኦዲት በተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖስቲክስ


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖለቲክስ እ.አ.አ የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን የሂሳብ ኦዲት በተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም መስፈርቱን የሚያሟሉ ሕጋዊ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 3 ቀናት የዋጋ ማቅረቢያቸውን ማስገባት ይችላሉ።

የድርጅቱ አድራሻ

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር 108/6–9

ስልክ ቁጥር +251 11 558 3987

 

ሴንተር ፎር ሪስፖንሲበል ኤንድ ፒስፉል ፖስቲክስ

Save Tender