የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት፤ ጫማ እና የመፀዳጃ ወረቀት) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ቲ-01/2018
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት፤ ጫማ እና የመፀዳጃ ወረቀት) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
1. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች በኢትዮጵያ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመንግስት የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት በኤጀንሲው ድረ ገፅ (website) የተመዘገቡ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የዘመኑ ግብርየከፈሉበት ከሚፈለገው ግዥ የተዛመደ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት እና በጨረታው ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ቢሮ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሒሳብ ቁጥር 1000002579859 በጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ነቀምት ከሚገኘው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ከፍት ነው። የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ጨረታ ብር 40,000.00 (አርባ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ግዥ፣ ቡድን ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ሚያዝያ 7 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ሚያዝያ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 30 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ስልክ ቁ. 09-10-28-06-09 057-661-20-74/057-661-11-65
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ነቀምት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
