Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region of Labor & Skills bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ)
  • Address አርባምንጭ ከተማ ከመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461810500
  • Websitehttps://sebols.gov.et/
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Machinery , Garment Educational And Training Equipment

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

South Ethiopia Region of Labor & Skills bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ

ተጫራቾች

1.     የተጫራቾች አሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

2.     የዘመኑ ግብር የከፈሉና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።

3.     በፍይናንስ መ/ቤቶች እቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡

4.     ለእያንዳንዱ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከመ/ቤቱ ገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የማይመስስ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ የቴክኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለእያንዳንዱ ተመሳሳይ አንዳንድ ኮፒዎች አዘጋጅተው በኢንቨሎፕ የውጭ ገጽ ዋና /ኦርጂናል ወይም ኮፒ ብሎ በመጻፍ እና አሽገው ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት አለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ሲሆን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ በቀጣይ ቀን ከቀኑ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የግዥ ፋይናንስ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም በ16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታ የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል።

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጋርመንት 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ፣ ባንክ ጋራንቲ ወይም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ/ጉ/አቅራቢዎች ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልከ ቁጥር 0461810500 ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

መ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የመ/ቤቱ አድራሻ ከመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ

አ/ምንጭ

Save Tender