Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ከምባታ ዞን ደምቦያ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916 54 98 84
  • Website
  • Deadline09 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-09 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በከተማ አስተደደር ለሚገኙ ለፖሊስ አባለት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደ/ከ/ፋ 2018 ዓ.ም

 

በመ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በከተማ አስተደደር ለሚገኙ ለፖሊስ አባለት የደንብ ልብስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1ኛ. ቀስተ ደመና ፍራሽ 1 ሜትር ከ20 በ24 ኢንች የሆነ

2ኛ. ቀስተ ደመና ፍራሽ 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ

3ኛ. አዲስ አበባ ፎም ሰን 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ

4ኛ. ግሬስ ፎም 1 ሜትር ከ50 በ24 ኢንች የሆነ ፍራሽ

በመሆኑም

1.     የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው።

2.     የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣፣

3.     የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

4.     የቫት ተመዝገቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

5.     የመንግሥት ግዥ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

6.     የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ በካሽ/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል።

7.     ያሸነፏቸውን ዕቃዎችን እስከ ዳምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል። ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ የፍራሾቹን የመሸጫ ዋጋውን እና በጨረታ በማስታወቂያ ላይ የተጠየቁትን መስፈርቶችን ጭምር በአንድ ፖስታ በማድረግ/በማሸግ በደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን እስከ 10ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያው ቀን 5፡30 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉልም።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፤- 0916 54 98 84 / 0916 28 13 89

 

በማ/ኢ/ክ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender