Tender Detail

Tender Details

  • Company ከሄው ላዴ በጐ አድራጐት ማኅበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-03 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ግለሰቦች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2025 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል።

ከሄው ላዴ በጐ አድራጐት ማኅበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

እሔው ላዴ በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ግለሰቦች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2025 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል።

ለዚሁ ስራ የሚያስፈልጉ፡-

1.     የዘመኑን ግብር የተከፈለበት፤

2.     ህጋዊ የሙያ ፈቃድና ማረጋገጫ ያለው፤

3.     የንግድ ፈቃድ ኖሮት ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤

4.     የግብር ከፈይ መለያ ቁጥር ያለዉ ሆኖ የማህበሩን ሂሳብ ከተለያዩ ለጋሽ ግለሰቦች የተላለፉለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብ ማንኛዉም ሕጋዊ ኦዲተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በማስታወቂያ እንዲጠራልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

 

ከሄው ላዴ በጐ አድራጐት ማኅበር

Save Tender