አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር በባሌ ሮቤ በቁጥ 2976 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ሀገረ በቀል ድርጅት ሲሆን እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከጀነዋሪ 1/1/2025- እስከ 30/12/2025 ድረስ ያለውን የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር በባሌ ሮቤ
የጨረታ ማስታወቂያ
አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር በባሌ ሮቤ በቁጥ 2976 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ሀገረ በቀል ድርጅት ሲሆን እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከጀነዋሪ 1/1/2025- እስከ 30/12/2025 ድረስ ያለውን የበጀት ዓመት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የታደሰ የንግድ ፊቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
3. የዘመኑን ግብር ከፈለ
4. በሞያው የእውቅና ምዝገባ ያለው
5. በሞያው ስራ ላይ በቂ ልምድ ያለው
ከላይ የተዘረዝሩትን መረጃዎች የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 5 ተከታታይ ቀናት በውስጥ ከዚህ በታች ከተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመቅረብ የመጫረቻ ዋጋ ማቅረብ ይቻላል፡፡
አድራሻ ፡-
ቄራ ፀናገ ህንፃ ውልና ማስረጃ ጎን
ስልክ ቁጥር 0114674544 //0114703449
ሞባይል 0938519052/ 0913594731
ፖስቁ፡- 124066
አብዲ ጉዲና ኤች አይቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝና በኤድስ ሳቢያ ወላጆቻቸውን ያጡ ታዳጊ ማህበር በባሌ ሮቤ
