አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አዲስ እና ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Bottle And Glass Share Company (የአዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አክሲዮን ማህበር)
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አዲስ እና ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1. ያገለገሉ መኪናዎች
2. ቁርጥራጭ ብረቶች
3. የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች
4. ያገለገሉ በርሜሎችና ጄሪካኖች
5. ያገለገሉ ቆርቆሮዎች
6. ያገለገሉ የማዳበሪያ ከረጢቶች
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ከድርጀቱ የጨረታውን መመሪያ እና ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አስኮ ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም አጠገብ
ስ.ቁ. 0911 76 12 63 / 0910 57 71 67
የአዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አክሲዮን ማህበር
