Tender Detail

Tender Details

  • Company Hannah Foundation (ሃና ፋውንዴሽን)
  • Address ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁጥር 538 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 983 35 99 46
  • Websitehttps://hannahscause.org/
  • Deadline30 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-30 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሀና ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ስራ በሚሰራባቸው በአማራ ክልል ወልዲያ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ የተሰሩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል።

Hannah Foundation (ሃና ፋውንዴሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሀና ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ባለስልጣን በግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ህጋዊ እውቅና ያገኘ ለትርፍ ያልተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ድርጅት ሲሆን ከድህነት የተላቀቀች ኢትዮጵያን የማየት ራዕይ ሰንቆ እየሰራ ሲሆን ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን በተለይ ህጻናትን ከአጋር አካላት ጋር በመሆን ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡

ሀና ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ስራ በሚሰራባቸው በአማራ ክልል ወልዲያ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ የተሰሩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ኦዲተሮች ሂሳቡን ማስመርመር ስለሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ በማቅረብ በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

 

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁጥር 538

ስልክ:- +251 983 35 99 46 ፣አዲስ አበባ

 

ሃና ፋውንዴሽን

Save Tender