Tender Detail

Tender Details

  • Company የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
  • Address በአራዳ ጊዮርጊስ ቤ/ክ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ከዮሐንስ ቤ/ክ 500 ሜትር አለፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111112056
  • Website
  • Deadline29 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-30 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች ለ2018 በጀት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


የእቃ ግዥ ጨረታ፤ ጨረታ ጥር ////04/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች 2018 በጀት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡-

·        ሎት 1- የመኪና ጎማ ግዥ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ ተጫራች፡-

1.     በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፍቃዱን ያደሰ፤

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና፣ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

3.     የአቅራቢነት ማስረጃ ያለው፤

4.     ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ስለ ግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመሣተፍ የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1- የመኪና ጎማ ግዥ 10,000.00 ብር

በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ አለባቸው

6.     አሸናፊ ተጫራቾች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የእቃ ክምችት (የራሱ ስቶክ) ያለውና፤ እቃዎቹን በራሱ ማጓጓዣ (ወጪ) እስከ ሆስፒታሉ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ አምጥቶ እና በራሱ ወጪ አውርዶ ማስረከብ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ ሙሉ መረጃቸውን እና፧ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት መምጣት ይኖርባቸዋል፤ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋት 230 እስከ 1000 ሰዓት በሆስፒታሉ ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር አዲስ (በመኪና መግቢያ በር ገብቶ ወደ ግራ እጥፍ ብለው) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው ዋናውንና ኮፒውን በተናጠል በታሸገ ኢንቬሎፕ የሎት ቁጥሩ ሰነድ ሲገዙ የተሰጣቸው መለያ ኮድ ፅፈው፣ የድርጅታቸው ህጋዊ ማህተም መተው፤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ጨረታቸው አንድ (1) ኢንቨሎፕ ነው፡፡ ኦርጅናል እና ኮፒ ለይተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.     ጨረታው 10 ቀናት የአየር ላይ ቆይታውን እንዳጠናቀቀ 11ኛው ቀን ጠዋት 300 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ጠዋት 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡

9.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸው ሆስፒታላችን በሰጠው መሙያ ቅጽ ብቻ መሙላት ይኖርባቸዋል፤ ማንኛዉም ስርዝ ድልዝ፣ ማህተም ያልተደረገበት የቀረበ ዋጋ፣ በሆስፒታሉ ዋጋመሙያ ቅጽ ያልተሞላ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል፡፡

10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- በአራዳ ጊዮርጊስ / ወደ አስኮ ሚወስደው መንገድ ከዮሐንስ / 500 ሜትር አለፍ ብሎ እንገኛለን፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ

አድራሻ፡- ከፒያሳ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ከዮሐንስ / 500 ሜትር አለፍ ብሎ እንገኛለን፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር፡- 0111112056 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል

Save Tender