በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሎት1. ጋቢዎን፣ ሎት2 ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት3. የወዳደቁ ብረታ ብረት ለከተማው አገልግሎት የሚውል አቅርቦት ግዥ እንዲገዛለትና እንዲሸጥለት ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሎት1. ጋቢዎን፣ ሎት2 ህንፃ መሳሪያ፣ ሎት3. የወዳደቁ ብረታ ብረት ለከተማው አገልግሎት የሚውል አቅርቦት ግዥ እንዲገዛለትና እንዲሸጥለት ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሸ/ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በዘርፉ የተሰማሩ ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት TIN ማቅረብ አለባቸው
2. ጠቅላላ ዋጋው ከ200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤
3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
4. ተጫራቾች ለሞሉት/ ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከጽ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በመሙላት በጽ/ቤቱ የፋይናንስ ከፍል ቢ-ቁ 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሀሳብ በፖስታ በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 /አስራ ስድስተኛው ቀን/ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
7. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል፡፡
8. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና በዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል፤
9. ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ስለሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም፡፡
10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ሸ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት
ስልክ ቁጥር፡- 0336641336/0336640371
የሰሜን ሸዋ ዞን የሸሮ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት
