ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ 2025 እኤአ የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ 2025 እኤአ የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች እና መረጃዎች የምታሟሉ ሕጋዊ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እየገለፅን መስፈርቶቹ፡-
• የሙያ ማረጋገጫ
• የአዲት ስራ ፈቃድ
• የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ
• ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/
• ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር የታደሰ ፈቃድ
• የኦዲት ሥራው የሚጠናቀቅበት የጊዜ ገደብ
• ለአዲት ሥራው የሚያስከፍሉት የገንዘብ መጠን
አድራሻ፡- አ.አ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 /ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ/
ስልክ:- 0935356970/0921034716
ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ የበጎ አድራጎት ድርጅት
