በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሚከተሉትን ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር 2/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የሚከተሉትን ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር 2/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ቋሚ ዕቃዎች ----- ሎት 7 ----- የበጀት ኮድ ----- 6313
• በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-
2. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
3. ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለበት፡፡
4. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በት/ቤቱ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 07 ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ በመከፈል የጨረታውን ሠነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሠነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም፣ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-11፡00 ሰዓት ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል። የተጫራቾች ወይንም የወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
8. የጨረታው ሠነድ ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የተወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ በየሎቱ ብር 2% (ሁለት ፕርሰንት) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ተመላሽ ይደረጋል፡፡
1. ተጫራቾች ናሙና በፎቶ ሆኖ ስለ ግብዓቱ ሙሉ መረጃ የያዘና ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. አሸናፊ ተጫራቾች በራሱ (በተጫራቹ) ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
3. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረስባቸዋል፡፡
4. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በስተቀኝ በኩል ባለው ደብረ ዘይት መንገድ አዲስ የተሰራው ድልድይ ላይ 200ሜ ወደ ግራ ታጥፎ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 0911939547/ 0911745113
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
