የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Hadiya Development Assocation (የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ))
በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የታደሰ የኦዲት ፈቃድ ያለው፣ የዓመቱን ግብር የከፈለ፣ በአዲት ሥራ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ተገቢ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችል ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሆሳዕና በሚገኘው ዋና ጽ/ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን የማይሆን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ የልማት ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
+251465551233/+251465552420 /+251465554090/+251468559088
የሀድያ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት
ሆሳዕና
