ችልድረንስ ክሮስ ኮኔክሽን (Children's Cross Connection) መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን አመታዊ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
Children Cross Connection (CCC) (ችልድረን ክሮስ ኮኔክሽን)
የጨረታ ማስታወቂያ
ችልድረንስ ክሮስ ኮኔክሽን (Children's Cross Connection) መንግሥታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን አመታዊ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ ወላይታ ሶዶ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 264 ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
መስፈርቶቹ
ሀ) ቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንት (Chartered Certified Accountant) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
ለ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (የዘመኑን ግብር የከፈለ)
ሐ) ታክስ ምዘገባ ሰርተፍኬት
መ) የገቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት
ችልድረንስ ክሮስ ኮኔክሽን
