Tender Detail

Tender Details

  • Company የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት
  • Address በአ.አ ጀሞ1 ካኩ ህንፃ 4ኛ ፎቅ የድርጅቱ ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0968-65-67-88
  • Website
  • Deadline18 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-18 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በህፃናት ላይ በሀገሪቱ ልዩ ልዩ ቦታዎች የሚሰራ ድርጅት ሲሆን በእ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በህፃናት ላይ በሀገሪቱ ልዩ ልዩ ቦታዎች የሚሰራ ድርጅት ሲሆን በእ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፤

1.     የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤

2.     የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤

3.     የሙያ ማረጋገጫ ያላቸው፤

4.     የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋገጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

5.     ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ድርጅት (NGO/CSO) መልካም የኦዲት ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፣ በቂ የስራ ልምድና የሰው ኃይል ያላቸው፤

6.     ደረጃ-ሀ የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ያላቸው ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ህጋዊ መረጃችሁንና የዋጋ ተመናችሁን ከቫት ጋር ወይም ያለ ቫት መሆኑን በመለየት በሰም በታሸገ ፖስታ ወይም በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ስራው የሚከናወነው በአ.አ ጀሞ1 ካኩ ህንፃ 4ኛ ፎቅ የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት እንድትወዳደሩ እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ ይጠቀሙ

ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ -121604 አ.አ

ስልክ ቁጥር፡- 0968-65-67-88

Email:- yonisecond@gmail.com

 

የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት

Save Tender