Tender Detail

Tender Details

  • Company Hope community services (HCS) (የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ)
  • Address መቐለ አዲሱ መናኸሪያ አጠገብ (ዒላላ) የሚገኝ ህንፃ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 091470241
  • Website
  • Deadline18 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-18 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

Hope community services (HCS) (የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ)


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል። የኦዲት አገልግሎት ድርጅቱ ማሟላት የሚገባው

•        በሚመለከተው ህጋዊ አካል የተመዘገበ ለ2018 የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው

•        የግብር ከፋዩ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያለው

(NGO) ሂሳብ በመመርመር ልምድ ያለው

ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟላ የኦዲት አገልግሎት ድርጅት ሂሳቡን የሚመረምሩበት የአገልግሎት ዋጋና የኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት (7) የስራ ቀናት ውስጥ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዶችን ማስገባት የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን።

 

አድራሻ ተስፋ ግልጋሎት ማሕበረሰብ (HCS)

መቐለ አዲሱ መናኸሪያ አጠገብ (ዒላላ) የሚገኝ ህንፃ

ሞባይል:- 091470241/0914161307

Email gere.hailu@gmail.com

Hope community services (HCS)

 

ተስፋ ግልጋሎት ሕብረተሰብ

Save Tender