Tender Detail

Tender Details

  • Company ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር
  • Address , Phone: 0911549644
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከጃኑዋሪ እስከ ዲሴምበር 30/2025 ድረስ በማኅበሩ የተሰሩ ሥራዎችን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር በፍትህ ሚኒስቴር የበጎ አድራጎት ማኅበር ኤጀንሲ በቁጥር 2373 ከሐምሌ 12 ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ ተመዝግቦ ይገኛል። በመሆኑም ከጀኑዋሪ እስከ ዴሰምበር 30/2025 ድረስ በማኅበሩ የተሰሩ ሥራዎችን ኦዲት ለማድረግ ስለምንፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት በአካልም ሆነ በፖስታ ቤት በኩል የምትሰሩበትን ዋጋ ወይም ፕሮፎርማ መልክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አመልካቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1.     የሙያ ማረጋገጫ ያላቸው።

2.     የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

3.     የዘመኑን ግር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4.     የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸው።

5.     ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲት መስሪያ ቡት የበጀት የታደሰ ፈቃድ ያላቸው።

 

አድራሻ፡- አርሲ ዴራ ስልክ ቁጥር፡-0911549644/0911

ፖ.ሣ.ቁ ወንጀል ፖስራ ወኪል

 

ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር

Save Tender