Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0993410161
  • Website
  • Deadline26 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-26 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ዓይነት-የዋን ዋሽ ፕሮግራም ግንባታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንን ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳ ጤና ጥበቃ ጽቤት

1.     በደጋ ማሽሌ ጤና ጣቢያ የdry waste disposal pit ግንባታ

2.     ደጋ ማሸሌ ጤና ጣቢያ few placenta pit

3.     በፀመሐ ጤና ጣቢያ የnew water supply system ግንባታ

4.     በፀመሐ ጤና ጣቢያ የincinerator ግንባታ

5.     በገዋደ ጤና ጣቢያ የmarket based sanitation shade ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ተጫራቾች/ 2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ፣ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ፣በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ የግብር ከፋይነት Tin No/ ምስክር ወረቀት ፤ የተጨማሪ እሰት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወርቀት ፤ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

•         ተጫራቾች ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ /cpo / የጨረታ ማስከበሪያ/ በጥሬ ገንዘብ ብር 15,000 አስራ አምስት ሺህ ብር ማቅረብ የሚችሉ፣

•         ተጫራቾች የሰራውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ የጨረታ ኧ/ዞ/ኮ/ዙ/ወ/ገ/ባቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ብር 300 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል መግዛት አለባችሁ። የገዙትን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድና አንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል አንድና ሁለት ኮፒ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ሀሉንም በማሽግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት በኧዞ/ኮ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ በተገለጹት ተከታታይ ቀናት መሠረት በ21ኛዉ ቀን የሥራ የዕረፍት / የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

•         ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

•         አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈበትን የዉል ማስከበሪያ ሰነድ 10% / አስር ፐርሰንት/ እና የቅድመ ክፍያ ማስከበሪያ ተመጣጣኝ የሆነ ባንከ ጋራንቲ በማቅረብ ባሸነፈበት በ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ዉል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘዉ ብር 15,000 አስራ ኣምስት ሺህ ብር ለመንግስት ውርስ ሆኖ ጨረታዉ ይሰረዛል። ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ ሥርዓትን ሊያስተጓጉል አይችልም።

•         መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ። በዘርፎቹ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶች በእያንዳንዱሟሟላት ይጠበቅባቸዋል።

•         የዋጋ ማቅረቢያ በሚታይ ጹሑፍ ማቅረብ አለባቸው።

ለበለጠ መረጃ፡- 0992108047

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender