እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት (Equip International organization) የድርጅቱ የገቢና ወጪ መግለጫዎችን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ የጨረታ ፕሮፖዛላችሁን እንድታስገቡ ታጋብዘዋል።
እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት (Equip International organization) የድርጅቱ የገቢና ወጪ መግለጫዎችን በውጭ ኦዲተር ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ የጨረታ ፕሮፖዛላችሁን እንድታስገቡ ታጋብዘዋል።
መስፈርቶች
1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሙያና የንግድ ፈቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና የቫት ተመዝጋቢ
3. ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የኦዲት ስራ ስለመስራቱ ማስረጃ የሚያቀርብ
4. የኦዲት ሪፖርት በእንግሊዝኛ ማቅረብ አለበት
በዚሁ መሰረት ከላይ የተቀመጡትን የምታሟሉ የውጭ ኦዲተሮች የቴክኒካልና የፋይናንስ ፕሮፖዛላችሁን ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ከየካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በስራ ሰዓት በምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ 03 ቀበሌ ጂቱ በተባለ ቦታ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በስልክ ቁጥር፡- 09 55 85 34 68/ 09 17 85 33 17 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
እኩይፕ ኢንተርናሽናል በጎ አድራጊ ድርጅት
