ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት 2025 አመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Hold My Hand is a dedicated Ethiopian charity organization (ሆልድ ማይ ሃንድ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት)
የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ለማስደረግ
የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት 2025 አመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በማንኛውም ደረጃ ያለ ኦዲተር ወይም የሂሳብ ሰራተኞችና ኦዲተሮች ማህበር ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ቅጽ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0921-40-05-29 ወይም 0911- 42-34-14 ይጠቀሙ፡፡
አድራሻ፡- ከፊጋ መብራት ተሻግሮ ከንግድ ባንክ ፊት ለፊት ያለው ዮሐና ህንጻ 3ተኛ ፎቅ
ሆልድ ማይ ሃንድ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት
