Tender Detail

Tender Details

  • Company ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት ካሌብ ህንጻ ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G10 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጪ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጪ ኦዲተሮችን በማወዳደር የድርጅቱን የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

•        የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

•        በሞያ ብቃትና ሕጋዊነት ታውቀው በመንግሥት የተመዘገቡ።

•        የዘመኑን ግብር ከፍለው ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የኦዲቲንግ ሥራ ልምድ ያላቸው።

•        የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው።

•        የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡

•        የሚሰሩበትን ዋጋና ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ መጥቀስ ይኖርባቸዋል።

•        የማስረከቢያ ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሞያ ደረጃቸውንና ሕጋዊነታቸውን የሚገልጽ ማስረጃዎች በማያያዝ እንዲቀርቡ እናስታውቃለን።

 

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት ካሌብ ህንጻ ግራውንድ ላይ ቢሮ ቁጥር G10

 

ራሊ አስር የሀገር ውስጥ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር

 

Save Tender