Tender Detail

Tender Details

  • Company ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን
  • Address አዳማ ከተማ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ጋራ መገንጥያ መስቀለኛ ላይ ወደ ቀኝ 100 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 091190399
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን ቢሮ ድረስ በመምጣት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተወዳዳሪዎች

1.     ህጋዊ የኦዲት ምርመራ ያላቸው

2.     የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው

3.     የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4.     Tin Number ያላቸው

5.     ለስራው የሚጠይቁትን ክፍያ ማቅረብ አለባቸው

ድርጅቱ የተሻለ አድል ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አዳማ ከተማ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ጋራ መገንጥያ መስቀለኛ ላይ ወደ ቀኝ 100 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 091190399

 

ቤተል ችልድረንስ ሆም አሶሴሽን

Save Tender