Tender Detail

Tender Details

  • Company ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን
  • Address ጐሮ ጐሮ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ባለው ሰፊው ኮብል እስቶን መንገድ ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-44-21-25
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-25 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጀታችን ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን የ2025 ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤

ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን


ሂሳብ ለማስመርመር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጀታችን ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን የ2025 ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤

•        የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤

•        የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ያለው፤

•        የዘመኑን ግብር የከፈለና የታደሰ ፍቃድ ያለው፤

•        ስራውን ሰርቶ የሚጠይቀውን ክፍያ መጠን በመግለጽ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መረጃችሁን በመያዝ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

አድራሻ፡- ጐሮ ጐሮ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ባለው ሰፊው ኮብል እስቶን መንገድ ገባ ብሎ ፤

ስልክ ቁጥር፡- 011-44-21-25 ወይም 011-6-67-67-10

 

ብሪንግ ላቭ ኢን ፎር ኒዲ ችልድረን

Save Tender