Tender Detail

Tender Details

  • Company HOPEthiopia (ሆፕ ኢትዮጵያ)
  • Address መካኒሣ ቆሬ ብርሃነ ወንጌል ሥነ-መለኮት ኮሌጅ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-73-88-20-20
  • Websitehttps://www.hopethiopia.com/
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሆፕ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በደረጃ "B" በተመዘገቡ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ለማስመርመር ይፈልጋል።

HOPEthiopia (ሆፕ ኢትዮጵያ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሆፕ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በደረጃ "B" በተመዘገቡ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ለማስመርመር ይፈልጋል።

ስለዚህ በደረጃ "B የተመዘገባችሁና ሂሣባችንን ለመመርመር የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms)

•        ሥራውን ለመሥራት የምታቀርቡትን ዋጋ

•        የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃዳችሁን

•        የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን

•        ሥራውን ሠርታችሁ የምታጠናቅቁበትን ጊዜ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት (5) የሥራ ቀናት መካኒሣ ቆሬ ብርሃነ ወንጌል ሥነ-መለኮት ኮሌጅ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 በሚገኘው ቢሮአችን ሠነዶቻችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃ

09-73-88-20-20 09-11-03-09-67

09-40-08-98-10

 

ሆፕ ኢትዮጵያ

Save Tender