Tender Detail

Tender Details

  • Company ጉድዊስ ዲቬሎፕመንት አሶስየሽን
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline27 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Audit Service

ድርጅታችን የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ እኤአ 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ስራን IPSAS የሂሳብ አሰራር መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ጉድዊስ ዲቬሎፕመንት አሶስየሽን


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ጉድዊል ዴቬሎፕመንት አሶስየሽን በፌዴራል ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን ቁጥር 3949 የተመዘገበና መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ ሃገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ሲሆን አላማው የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ላይ አስተዋፅኦ ማድረግ ነው።

ድርጅታችን የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ እኤአ 2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ስራን IPSAS የሂሳብ አሰራር መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

•         የኢትዮጵያ አካውንቲንግ ኦዲት ቦርድ የተመዘገበና የታደሰ የሙያ ብቃት ፈቃድ ያለው፤

•         የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

•         የግብር ከፋይ ቁጥር ያለው

•         የዘመኑን ግብር የከፈለ

•         መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት IPSAS ሂሳብ አሰራር ስርአት ልምድ ያለው

ስለሆነም ደርጅታችሁ የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ እንዲያወጣልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

አድራሻችን:- አዲስ አበባ ከተማ ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት፤ ኤች ሲኤፍ ህንጻ ላይ ይገኛል።

 

ጉድዊስ ዲቬሎፕመንት አሶስየሽን

Save Tender