Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa, Phone: 0333361249
  • Website
  • Deadline07 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-07 00:00:00
  • Categories Construction Works , Sport Materials And Sportswear

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሰክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 01 የስፖርት ማቴሪያል እቃ አቅርቦት፣ ሎት 02 የአርባቱ እንሰሳ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ የእጅ ዋጋ ማንኛውም የጄኔሬተር እና የነዳጅ ወጭ በኮንትራክተሩ የሚሸፈን ሆኖ በዚሁ በቅርስ የስራ ልምድ የሚያቀርብ መሆን አለበት። /በደረጃ 8

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መሰያ ቁ/ግንአስ/362/2018

በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፣ ሎት 01 የስፖርት ማቴሪያል እቃ አቅርቦት፣ ሎት 02 የአርባቱ እንሰሳ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ የእጅ ዋጋ ማንኛውም የጄኔሬተር እና የነዳጅ ወጭ በኮንትራክተሩ የሚሸፈን ሆኖ በዚሁ በቅርስ የስራ ልምድ የሚያቀርብ መሆን አለበት። /በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ በጠቅላላ ስራ ተቋራጭ/፤ ሎት 03 ትምህርት ጽ/ቤት ሃዋ ሚካኤል ት/ቤት ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን/ በደረጃ 7 እና ከዚያ በላይበጠቅላላ ስራ ተቋራጭ/፤ ሎት 04 የ02 ቀበሌ የብልባላ ቂርቆስ የዋየር ጥገና እና የካናል ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን ፣ሎት 05 የ09 ቀበሌ የአስሜላ መስኖ ተቋም የካናል ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን / ስሚንቶ ብቻ በመ/ቤቱ የሚቀርብ ሆኖ መጓጓዣው ግን በተቋራጩ የሚጓጓዝ/፤ ሎት 06 የ019 ቀበሌ የዋርካ ማሻገሪያ የካናል ጥገና ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሎ በተቋራጩ የሚሸፈን / ሎት 04፣ ሎት 05 እና ሎት 06 በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ በውሃ ስራ ተቋራጭ/ በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1. በአዲሱ የንግድ አዋጅ መሠረት በእየአንዳንዱ ሎት የተናጠል በዘመነ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/፤ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::

2. ማንኛውም ተጫራች ሎት 01 የስፖርት ማቴሪያል እቃ አቅርቦት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር /የሎት 02 እስከ ሎት 06 የግንባታዎቹ የኢትዮጵያ ብር500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፍል ላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ.3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች እና ለግንባታዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትንዋጋ 1.5% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከፖስታው ውስጥ አብሮ መግባት ወይም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ሎት 01 የስፖርት ማቴሪያል እቃ አቅርቦት ለ15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ታሽጎ 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

እንዲሁም ሎት 04 የ02 ቀበሌ የብልባላ ቄርቆስ የዋየር ጥገና እና የካናል ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ መሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን ፣ሎት 05 የ09 ቀበሌ የአስሜላ መስኖ ተቋማም የካናል ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሎ በተቋራጩ የሚሸፈን ከስሚንቶ ውጭ፣ ሎት 06 የ019 ቀበሌ የዋርካ ማሻገሪያ የካናል ጥገና ግንባታ የእጅ ዋጋን ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን ጨረታውን በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆይና በ22ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። በዚሁ ቀን ከሰአት ሎት 02 የአርባቱ እንሰሳ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ የእጅ ዋጋ፣ ሎት 03 ትምህርት ጽ/ቤት ሃዋ ሚካኤል ት/ቤት ግንባታ የእጅ ጨምሮ ሙሉ ማቴሪያሉ በተቋራጩ የሚሸፈን 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5. የተጠቀሰው ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም በካላንደር ዝግ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይሰዓት ይተላለፉና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን ኮፒና ኦርጃናል በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡

7. አሸናፊው አካል እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ላስታ ወረዳ ሴከተር መ/ቤቶች መጋዝን ድረስ እና ከሚገነቡበት የግንባታ ቦታ ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

8. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡

9. ተጫራቾች በአንድ ሎት ውስጥ የተዘረዘሩትን የእቃ አይነቶች ከፋፍሎ መሙላት አይቻልም ውድድሩ በየሎት ምድቡ ጥቅል ብር ወይም ድምር ስለሆነ የሁሉም ዋጋዎች መሞላት አለበት፡፡

10.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

11.የተሞላው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ከ40 ቀናት በላይ ጸንቶ ይቆያል፡፡

12.ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታቸ በተጠቀሱት ስልከ ቁጥሮች:- 0333361249 /0912370984 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender