Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ደጃ/ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ኮተቤ ደጃዝማች ወንድይራድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በስተጀርባ በኩል 300 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 645 61 99
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Cleaning And Janitorial Equipment , Office And Home Furniture , Office Equipment

በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ደጃ/ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.       ሎት አንድ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች

2.       ሎት ሁለት ልዩ ልዩ አላቂ የጽዳት እቃዎች

3.       ሎት ሦስት ልዩ ልዩ የተገጣጣሚና የጥገና እቃዎች

4.       ሎት አራት ልዩ ልዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች

በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሙሉ የሚከተሉትን ከ1-10 ያሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባችኋል።

1.       ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባና የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የቫት ተመዝጋቢና ካሽ ሪጅስተር ያለ ታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል።

2.       ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ የማይመለስ ብር 400 አራት መቶ /በመክፈል ከት/ቤቱ ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ።

3.       ለጨረታ ማስረከቢያ ተመላሽ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦርPO/ ከሎት ከንድ እስከ ሎት ሶስት ለያንዳንዳቸው ብር 2,000.00/ሁለት ሺህ፣ ለሎት አራት ብር 5,000/አምስት ሺህ፤ ለሎት ስድስት 10,000 (አስር ሺህ) ብር ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር በፖስታ ውስጥ ተያይዞ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸኋል።

4.       ተጫራቾች የምትጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተመለከተው መሠረት ከነቫቱ በማሰብ ጠቅላላ ዋጋ ላይ በታሸገ ፖስታ ማህተም ባረፈበት ኦርጂናልና ኮፒ እሽግ ለይቶ በማዘጋጀት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸኋል።

5.       የጨረታው ውጤት እንደታወቀ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አለበት።

6.       ጨረታው በአየር ላይ የሚውለው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በማግስቱ በአስራ አንደኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ላይ ሳጥኑ ታሽጎ ፤ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 ጨረታው ይከፈታል።

7.       የጨረታው አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ት/ቤቱ ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለባቸው።

8.       ተጫራቾች የዋጋ ዝርባራቸውን በገዙት ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንጂ በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይችሉም።

9.       ተጫራቾች ከጨረታ መከፈቻ ቀን በፊት ባሉት ሥራ ቀናት ውስጥ ለሚወዳደሩበት እቃ በየአይነቱ ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው።

10.   ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፦

ኮተቤ ደጃዝማች ወንድይራድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በስተጀርባ በኩል 300 ሜትር ግባ ብሎ ሲሆን

ለበለጠ መረጃ ደጃ ወንድይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ስልክ ቁጥር 011 645 6199

 

በየካ ክ/ከተማ የደጃዝማች ወንድ ይራድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ የመስሪያ ቤቱ ተሽከርካሪዎችን ከህጋዊ ጋራዥ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡

READ MORE
Procurement of Office Equipment

READ MORE