Tender Detail

Tender Details

  • Company ሆርን ኦፍ አፍሪካ ፎር ሪሰርች ኤንድ ዴቭሎኘመንት ሴንተር
  • Address Addis Ababa, Phone: 0993507596
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-17 00:00:00
  • Categories Audit Service

የ2025 በፈረንጆች በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ /ኦዲት/ሆርን ኦፍ አፍሪካ ፎር ሪሰርች ኤንድ ድቨሎፕመንት ሴንተር በኢፌዴሪ የሲቪስ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4529 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

ሆርን ኦፍ አፍሪካ ፎር ሪሰርች ኤንድ ዴቭሎኘመንት ሴንተር


የጨረታ ማስታወቂያ

የ2025 በፈረንጆች በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ /ኦዲት/ሆርን ኦፍ አፍሪካ ፎር ሪሰርች ኤንድ ድቨሎፕመንት ሴንተር በኢፌዴሪ የሲቪስ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4529 ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ከጃኑዋሪ 1 /2025 እስከ ዲሴምበር 31 2025 ያለውን የሂሳብ ሰነድ ተቀባይነት በለው የሂሳብ አሰራር /Generally Accepted Accounting principles/ መሰረት በሙያው የተሠማሩ የኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ የሂሳብ ሰነዶቹ በአንድ(1) ቦከስ ፋይል የተካተተ ነው፡፡ በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

1) በሂሳብ ምርመራ ሙያ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው እና ያሳደሱ፡

2) የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉ፣

3) የ ቲን(TIN) ቁጥር ያላቸው::

በዚህ ሥራ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች የሚሠሩበት ዋጋና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በድርጀቱ ቢሮ በአካል በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፦-ሸገር ፉሪ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሙህዲን ህንጻ 4ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 0993507596 /0912005452

ሆርን ኦፍ አፍሪካ ፎር ሪሰርች ኤንድ

 ዴቭሎኘመንት ሴንተር

Save Tender