Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2018/2019 ዓ.ም የሠራተኞች የአደጋ መከላከያእና የደንብልብስ ከጨረታ ሰነዱጋር በተያያዘውዝርዝርመሰረትማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።


የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/8/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2018/2019 ዓ.ም የሠራተኞች የአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ከጨረታ ሰነዱጋር በተያያዘውዝርዝርመሰረትማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብርለመከፈላችሁ ማስረጃ፡የቫት ተመዝጋቢ ቲን እና በEGP የአቅራቢዎች ሊስት የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል ። እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ ኢማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ከኛ ፎቅ ግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጠቅላላውን ብር 2% በሲፒኦ ወይም በባንከ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ። የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል ። ጨረታው የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመከፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል ።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ 251911984467 +25149632090

ፋክስ- 0114-421312

የኢትዮጵያ የግብርናሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender