Tender Detail

Tender Details

  • Company በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25111-1-54-31-03
  • Website
  • Deadline24 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-24 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ከፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


ለቢሮ ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚውል

የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 3/2018

 

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆን ከፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2.     ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው፣

3.     ተጫራቾች የቦታውን ግምት በካሬ በተቀመጠው የመነሻ ዋጋን ተንተርሶ የሚቀርብ ይሆናል፣

4.     ተጫራቾች የሚያሸንፉበትን ቦታ ላይ ለሽያጭ የሚቀርቡበትን ዕቃና አገልግሎት ዋጋ እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

5.     እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፣

6.     የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ እንግዳ መቀበያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣

7.     እያንዳንዱ ተጫራች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

8.     እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችሉም፣

9.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል፣

10. ፓርኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +25111-1-54-31-03 /+251118578718/+25111653007

ፋክስ ቁጥር 226292

 

በጠቅላይ ሚ/ር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

Save Tender