Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ እዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ እዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

•        ሎት 1. የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫና ጎማ፡፡

•        ሎት 2. የተለያዩ የዳቦ ማሽን፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች፡፡

•        ሎት 3. የአላቂ የጋራዥ መርጃ እቃዎች፡፡

•        ሎት 4. የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፡፡

•        ሎት 5. የተለያዩ አላቂ የጽዳት እቃዎች፡፡

•        ሎት 6. የተለያዩ የስልጠና መርጃ /የጽህፈት/ እቃዎች፡፡

•        ሎት 7. የተለያዩ አልባሳት፡፡

•        ሎት 8. የተለያዩ የአጥርና ካምፕ ጥገና /የኮንስትራክሽን/ እቃዎች፡፡

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ክሊራንስ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ እዝ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በጨረታው የካቲት 06/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር፡- 0929382984/0964112408

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ እዝ ጠቅላይ መምሪያ

Save Tender