Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡሳጆ ኦንሱስ
  • Address , Phone: 0912352066
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Audit Service

ቡሳጆ ኦንሉስ የውጭ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት የ2025 የሂሳብ መግለጫዎችን እና ሰነዶችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

ቡሳጆ ኦንሱስ


የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ቡሳጆ ኦንሉስ የውጭ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት የ2025 የሂሳብ መግለጫዎችን እና ሰነዶችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

የጨረታው ዝርዝር መስፈርቶች

•         የጸና የሙያ ማረጋገጫ ያለው፣

•         የጸና የንግድ ፍቃድ ያለው፣

•         የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣

•         የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣

•         በተመሳሳይ ኦዲት ስራ ላይ ያላቸው ልምድ እና ከፍተኛ የስራ ታሪክ

የጨረታ ሰነዶች ማቅረብ

•         የጨረታ መነሻ እና መጨረሻ ቀን፦ 22/01/2026-28/01/2026

•         የሚቀርብበት ሁኔታ: በኢሜል busajo@busajo.org በፖስታ ሳጥን ቁጥር 246፣

እንዲሁም ወላይታ ሶዶ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በአካል በመገኘት፤

ተወዳዳሪዎች ለምትሰጡት አገልግሎት የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን ታክስን ጨምሮ እንዲሁም የአመቱን ሂሳብ ምርመራ ጨርሳችሁ የምታስረክቡበትን ቀን በመጥቀስ በፖስታ በማሸግ ወይም በኢሜል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር ከዚህ በላይ በተጠቀሰው አድራሻ እና የማመልከቻ ቀነ ገደብ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለተጨማሪ መረጃ

•         ለተጨማሪ መረጃ እባክዎን

ስልክ፦046-180 1036/09 35-40 87 89/ 09 12-35 20 66

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ቡሳጆ ኦንሱስ

Save Tender