የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 001/2018
አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን የግልጽ ጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ
የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታው ተሳታፊ መሆን ይችላሉ፡፡
በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ፡-
1. በማንኛውም የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ኦርጅናልና ኮፒውን ጎን ለጎን ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ (ከ //2018 እስከ /2018 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ማለትም አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ሰነድ መግዣ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንከ በጅማ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1000064416026 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 06 መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በባንክ የተመሰከረለትን ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታው ሽያጭ ቀን 13/5/2018 እስከ 29/5/2018 ይሆናል፡፡
5. የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ቀን እና ሰዓትን አስመልከቶ ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጠበት ተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በማስገባት በመደበኛ የሥራ ቀን 29/5/2018 ከጠዋቱ እስከ 4፡00 ሰዓት አጠናቆ በማስገባት በ4፡30 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ እቅድ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 06 በግልፅ ይከፈታል፡፡
6. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ጅማ መምህራን ት/ምህርት ኮሌጅ ድረስ በመምጣት ውል በመፈራረም ያሸነፉበትን አሮጌ እቃ ማንኛውንም የጉልበት የትራንስፖርት፤ የሚዛን ዋጋ የማውጫና ማውረጃን ጨምሮ ወጭውን በሙሉ በመሸፋን መረከብ ይችላል፡፡
7. ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0966566646 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጅማ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
