Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር የ2025 ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል።


የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰጠው ፈቃድ መሰረት በሰርተፍኬት ቁ.2302 የተመዘገበ ሃገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲህን የ2025 ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚየሟሉ ድርጅቶች መወዳዳር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1.     የታደሰ የንግድና የሙያ ፈቃድ ያላቸው።

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ

3.     የሒሳብ ምርመራ በቂ ሙያና የስራ ልምድ ያላቸው

4.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ድርጅታችን ድረስ በመምጣት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የስራ ልምድና የሰው ኃይል የሚገልጽ ማስረጃ የአገልግሎት ሒሳባችሁንና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀባችሁን ጊዜ በመግለፅ በስም በታሸገ ኤንሸሎኘ ከታት በተጠቀሰው የፓስታ ሳጥን ቁጥር መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ ፡ ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር

ስልክ ቁጥር ፡ 0911 62 06 80 ይጠይቁ

ፓስታ ሳ.ቁ ፡ 22066/1000 አዲስ አበባ

 

ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር

Save Tender