Tender Detail

Tender Details

  • Company የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ሼህ ሆጀሌ መስጊድ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112305111
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-29 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ሎት-1 ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን የፈልጋል፡፡

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን ሎት-1 ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን የፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡- በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. ተጫራቾች የተዘጋጀው ለጨረታ ማስከበሪያ የሚወዳደሩበት ሎት1፡3,750.00 ሲሆን በቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.አ/CPO/በታሸገ ኤንቨሎፕ በማስያዝ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ያልያስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር)በመከፈል በት/ቤቱ የዕለት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በመሙላት ለዚህ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ እና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጎ ማቅረብ አለበት የማያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም ::

7. የጨረታ ሳጥን በ10 ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾቸወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በቢሮ ቁጥር ውስጥ ይከፈታል፡፡

8. የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች ፍቃድ ባገኙበት የስራ ፈቃድ ብቻ ሲሆን ሌሎች እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ ገዝተው CPO አስይዘው ይወዳደራሉ፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

10 ት/ቤቱ የሚሰራውን ስራ ብዛት 20% የመጨመር /የመቀነስ/ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

11. የጨረታው አሸናፊ መሆንዎ ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ10% CPO በቅድሚያማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- ቅዱስ ሩፋኤል ቤተከርስትያን ፊት ለፊት ባለው መንገድ ገባ ብሎ ሼህ ሆጀሌ መስጊድ አጠገብ

ስልክ:- 0112-30-41-55

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከ/ወ/9

የቀለም አምባ ቅ/አንደኛ አንደኛና እና መካከለኛ

ደረጃ ት/ቤት

Save Tender