ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት የበጀት ዓመቱን ኦዲት ለማስደረግ እና ለተከታታይ ሶስት ዓመት (2025-2027 G.C) የሚቆይ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
Hope Link charity organization (ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት)
ሆፕ ሊንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት ሥራ ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት የበጀት ዓመቱን ኦዲት ለማስደረግ እና ለተከታታይ ሶስት ዓመት (2025-2027 G.C) የሚቆይ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በኢትዮጵያ አካውንቲንግ እና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበ፤ በጎ አድራጎት ድርጅቶችን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው፤ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ እውቅና ያለው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም የጨረታ ሰነዳችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ በhopelinkcharityorg@gmail.com የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-63-52-47 መጠየቅ ይችላሉ።
ሆፕ ሊንክ በጎ አድራጎት ድርጅት
