Tender Detail

Tender Details

  • Company አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት
  • Address ባቲ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ጤና ጣቢያ አካባቢ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 91 035 8381
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት


የውጭ ኦዲት አገልግሎት

የጨረታ ማስታወቂያ

 

አቢ ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴን በውጭ ኦዲተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች ፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2.     የሂሳብ ምርመራ ለማድረግ ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብሄራዊ ኦዲት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው።

3.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ።

4.     ተመሳሳይ የኦዲት ስራዎችን ቀደም ብለው መስራታቸውን የሚገልጽ የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5.     የኦዲት ስራውን በ 5 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ አጠናቅቆ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ።

የመወዳደሪያ ሰነድ አቀራረብ፡-

ተጫራቾች የኦዲት አገልግሎት ዋጋቸውን እና ስራውን ለመስራት የሚወስድባቸውን ጊዜ የሚገልጽ መረጃ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ድረስ በመምጣት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡-

ቦታ፡- ባቲ ከተማ አስተዳደር፣ 02 ቀበሌ ጤና ጣቢያ አካባቢ።

ስልክ ቁጥር፡- +251 91 035 8381 ወይም +251 91 241 0676

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት

Save Tender