Tender Detail

Tender Details

  • Company ሰክሰስ ፕላስ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን
  • Address , Phone: 0915680185
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Audit Service

ሰክሰስ ፕላስ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

ሰክሰስ ፕላስ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን


የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ሰክሰስ ፕላስ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዳችሁን በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

1.     የታደሰ ኦዲተር ንግድ ፈቃድ ፤

2.     የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ፤

3.     TIN ኮፒ እና ግብር ስለመከፈሉ ፤

4.     ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ።

አድራሻችን፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ቤዛ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 506

ስልክ ቁጥር ፡-0915680185, 0985212828

 

ሰክሰስ ፕላስ ቻሪቴብል ኦርጋናይዜሽን

Save Tender