በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184764 ሊትር ውል ገብቶ መግርሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መ/ቤት (90 ኪ.ሜትር ሙግር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10 ኪ.ሜትር) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ሙሲሩ/Re-05/2018
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184764 ሊትር ውል ገብቶ መግርሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መ/ቤት (90 ኪ.ሜትር ሙግር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10 ኪ.ሜትር) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስስዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ.ም)፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡ ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼከ (C.P.O) ወይም በቅድሙ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራኒቲ ከቴከኒከ ዶከመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዕለቱ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0114420216
ፋክስ:- 0114420688
አዲስ አበባ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
