Tender Detail

Tender Details

  • Company ዕድገት በሴች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0919848799
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Audit Service

ዕድገት በኤች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር ከሲቪል ማህበረሰብ ባለስልጣን በስርተፍኬት ቁጥር 0724 ተመዝግቦ በአዲስ አበባ በልደታ ክ/ከ በወረዳ 3 ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል ማህበር ሲሆን ማህበሩ የ2025 ዓ.ም. የሂሳብ ኦዲት ሥራ ማሰራት የፈለገ በመሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡

ዕድገት በሴች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

በዚህም መሠረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች በዚህ መስፈርት መስረት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡-

1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin Number)::

3. የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ዘወትር በሥራ ስዓት ከሰኞ- ዓርብ

በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ የዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በአከብሮት እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ አድራሻችን ልደታ ከ/ከ/ወ 3 ጽ/ቤት አጠገብ ከአብነት አደባባይ ወደ ኮካ ኮላ

በሚወስደው መንገድ ላይ

ስልክ ቁጥር 0919848799 ወይም 0920561441

ዕድገት በሴች አይ ቪ ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የበጎ አድራጎት ማህበር

Save Tender