ኖሳሂድ የ2025 የሂሳብ ዓመትን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩና መስፈርቱን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
ናሽናል ኔትወርክ ኦፍ ፖዘቲብ ውሜን ኢትዮጵያንስ ሶሻስ ሄልዝ ኤንድ ዴቨሎፕመንት(National Network of Positive Women Ethiopian Social Health and Development)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ኖሳሂድ የ2025 የሂሳብ ዓመትን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩና መስፈርቱን የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና በቦርዱ የተመዘገቡ።Certified Audit firm chartered certified Accountant-uk
3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የቅርብ ጊዜ የቫት ማሳወቂያ (Declaration) ማቅረብ የሚችሉ።
5. ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆኑ ከገቢዎች ባለስልጣን የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ።
6. ተመሳሳይ የኦዲት ሥራዎችን የመሥራት ልምድ ያላቸውና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
7. ሥራውን አጠናቀው የሚያስረክቡበትን ግልጽ የጊዜ ሰሌዳ (Time frame) ማቅረብ የሚችሉ:
8. ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዳቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አቀራረብ እና የጨረታው መዝጊያ፦
• ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ሰነዳቸውን በአድራሻ ድረስ በመምጣት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• ጨረታው በድርጅቱ የጨረታ ኮሚቴ ተከፍቶ አሸናፊ የሚለይ ይሆናል።
• ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0913217752
አድራሻ፦ ሀዋሳ ፣ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሲዳማ ክልል የማህበረስብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኝበት ህንጻ ውሰጥ
ኔትዎርክ ኦፍ ሳውዘርን ኢትዮጵያ አሶሴሽንስ ኦን ኤች አይቪ ሄልዝ ኤንድ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት
