ሳሉ አይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማሰልጠኛና ማቋቋሚያ በጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Salu Self-Help Blind and Handicapped Association (ሳሉ አይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማሰልጠኛና ማቋቋሚያ በጎ አድራጎት ማህበር)
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ሳሉ አይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማሰልጠኛና ማቋቋሚያ በጎ አድራጎት ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡ ማኀበሩ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና ፍቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
1. የዘመነ ግብር የከፈሉ
2. የንግድ ፍቃድ ያላቸው
3. መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ኦዲት በማድረግ የስራ ልምድ ያላቸው
4. የዋና ኦዲተር የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ
5. ለኢፌዲሪ የሲቨል ማኀበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ኦዲት ለማድረግ ፍቃድ የተሰጣቸው /የተመዘገቡ/
6. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የምትሰሩበትን የዋጋ ዝርዝር ሁኔታ እና ሥራው የሚጠናቀቅበትን ቀን በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ - ጀሞ ሚካኤል አድማስ ዩኒቨርስቲ መካኒሳ ካምፓስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ 0912164069 /0912103749
Office: 251-113698933 Mobile:
0912164069/0912103749 166 code 1033
E-mail: saluethiopia@gmail.com
Website: www.sshbha.net
