ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 3/2018 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ለ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 3/2018 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ለ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-
|
ሎት |
ግዥ |
|
1. የደንብ ልብስ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
|
2. የጽዳት እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
|
3.የእስቴሽነሪ እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
|
4. የኤሌክትሪከሲቲና ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፡- |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
|
|
5. የቴክስታይል፣ ጋርመንትና ሌዘር እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
6. የአውቶሞቲቪ እቃዎች - |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
7. ለማኑፋክቸሪንግ ዕቃዎች- |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
8. ሆቴልና ቱሪዝም እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
9. የICT እቃዎች - |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
10. የእንጨት ሥራ ከፍል እቃዎች - |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
11. የከተማ ግብርና እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
12. የኮንስትራክሽን እቃዎች - |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
13. የስፖርት እቃዎች - |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
|
14. የጥገና እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) |
ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ስመግዛት ስስሚፈልግ -
ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
ተጫራቶች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመከፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የከፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክጋራንቲ እና የዋስትና ደብደቤ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ) በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይየሥራ ቀናት ንፋስ ስልከ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል፡፡
ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን በተለያየ በ2 ፖስታ ለየብቻ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን 2 ፖስታ በአጠቃላይ 4 ፖስት በማድረግ ለመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 101 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የማያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ናሙና ማቅረብ አይቻልም፡፡ ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ - አዲስ አበባ ጎተራ አይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-70-78
`የንፋስ ስልክ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
