ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/003/2018
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
|
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን |
የጨረታው መክፈቻ ቀን |
|
ሎት-1 |
የስቴሽነሪ ዕቃዎች |
127,109.28 |
ጥር /19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት፡፡ |
ጥር /19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት፡፡ |
|
ሎት-2 |
የተሽከርካሪ ጎማዎች |
111,629.42 |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እ.ታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገዕ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000482105592 EEU-ፊንፊኔ ዙርያ ዲስትሪክት በሚለው በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
5. አድራሻ፡- 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡
6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሽገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሽግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪጅ/ግ/ጨ/003/2018 (ሎት-1 እና 2) የሚል በሚወዳደሩበት ሎት ምልክት በማድረግ እስከ ጥር 19/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚያው ቀን ጥር 19/2018 ዓ.ም 4፡30 ጠዋት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-011-522-65-04 መደወል ይችላሉ፡፡
10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን
