Tender Detail

Tender Details

  • Company የተጋሩ የሰላምና ተሃድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር
  • Address ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0991698420
  • Website
  • Deadline07 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-07 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል።

የተጋሩ የሰላምና ተሃድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

የተጋሩ የሰላምና ተሀድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር በ2016 እና 2017 ዓ.ም የአመታዊ ኦዲት ጨረታ አገልግሎት ለመስጠት ብቃት ያላቸውን የኦዲት ኩባንያዎችን ለጨረታ ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው መሰረት የሚፈለግ ማንኛውም ተጫራቾች

    1. ዓመታዊ ሂሳብ ማዘጋጀት የሚችል እና ሕጋዊ ፍቃድ ያለው
    2. ዓመታዊ ሂሳብ ማዘጋጀት ቢያንስ የ3ዓመት ልምድ ያለው
    3. ከላይ ያሉትን መስፈርቶን የሚያሟሉ የኦዲት ኩባንያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ የስራ ቀናት በኢሜል ተከታይ tsigabu2022@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡
    4. ጨረታው ኮሚቴ በተገኘበት በ 26/04/2018 ቀን ይከፈታል፡፡

 

ስልክ፡- 0991698420/0945476747 ይደውሉ

 

የተጋሩ የሰላምና ተሃድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበር

 

Save Tender