ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን (Light for Vulnerable Organization) አገር በቀል የመዝገብ ቁጥር 3076 የሆኔ የበጎ አድረጎት ድርጅት ሲሆን፣ በፈራንጆቹ አቆጠጠር 2024 እና የ2025 የፋይናንስ ወይም የድርጅቱ የሂሰብ ኦዲት እንቅስቃሴ ሕጋዊ ፍቃድ ባለው ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል።
ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን
ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን (Light for Vulnerable Organization) አገር በቀል የመዝገብ ቁጥር 3076 የሆኔ የበጎ አድረጎት ድርጅት ሲሆን፣ በፈራንጆቹ አቆጠጠር 2024 እና የ2025 የፋይናንስ ወይም የድርጅቱ የሂሰብ ኦዲት እንቅስቃሴ ሕጋዊ ፍቃድ ባለው ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልገ፣
- የኦዲተርነት የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ቲን ነምበር ያለው/ያላት
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/የከፈለች
- የተደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው እና አስፈላግ ሰነዶች መቅረብ የምችል/የምትችል
ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታተይ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ሰነዶች እና የምሰረበትን ወጋ በሰም በተሸገ ኤንቬሎፕ ሰነዳቸውን መቅረብ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ማስተዳደር ጉላሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ -9 ቅዱስ ጰውሎስ ሆስፒታል ጀርባ ጥሩወርቅ እና ተልላ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 243
ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን ስልክ ቁጥር 251912337893 እና 251912027063
ላይት ፎር ቫርነርነረብል ኦርጋናይዜሼን
