Tender Detail

Tender Details

  • Company ፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ
  • Address ጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ቸሻየር ሰርቪስ ኢትዮጵያ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913700200
  • Website
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለት ህጋዊ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለ 3 ዓመታት ውል መግባት ይፈልጋል።

ፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የሐገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግስት ባወጣው የዳግም ምዝገባ ሥርአት አጠናቆ በሰርተፊኬት ቁጥር 2873 በመመዝገብ በመላው ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ስራ ላይ እንዲንቀሳቀስ የተፈቀደለት ድርጅት ነው።

በመሆኑም ፕሮጀክት ሐረር ኢትዮጵያ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግለት ህጋዊ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለ 3 ዓመታት ውል መግባት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በ "IPSAS"ኦዲት ሰርቶ የሚያውቅ።
  4. የታደስ ኢትዮሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) የምዝገባ የምስክር ወረቀት
  5. በበጎ አድራጎት ማህበራት የኦዲት ሥራ 5 ዓመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው ለነዚህም የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረው የሚችል
  6. የዋጋ ዝርዝር እና ሥራውን ማጠናቀቅ የሚችልበትን ግዜ ማሳወቅ የሚችል እና ለዚህም የግዜ ሰሌዳ ሰንጠረዥ ማቅረብ የሚችል ፍላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታመሉ ኦዲተሮች ከታች በተገለጸው አድራሻ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናንሲያል ፕሮፖዛላቸሁን በተለያ ፖስታ በማድረግ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  7. ጨረታው ማክሰኞ ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ላይ ይከፈታል።

 

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት ቸሻየር ሰርቪስ ኢትዮጵያ ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡- 0913700200፣ 0912185515

 

Save Tender